
[Intro] [acoustic guitar fingerpicking, rhythmic body slaps] [Verse 1] [male vocals enter] መልከ መልካም የደም ገምቦ ፍቅርሽ ገደለኝ አንገብግቦ አይ መልክ አይ ውበት አንቺ ላይ ያየሁት ምን መልክ ብቻ ፀባይሽ እጋ ካንቺ ጋር መሽቶ አይነጋ ሳቅሽ ገዳይ አንደበትሽ ማር አለም ደነቀው ያንቺ ማማር ባለሟል ልባም ለቤትሽ ወንድ ያስንቃል ሴትነትሽ ስርዓት ያለው አለባበስሽ ሰው ይቀናል ሲያምርብሽ አንደበተ ርቱዕ አስተዋይ በንግግርሽ አማላይ ቅን ልቦና አፍቃሪ ልብ ያለሽ ምንም ያልጎደለሽ አሟልቶ የሰጠሽ [Verse 2] ርህሩህ ለሰው አዛኝ አምላኩን አማኝ በደግ እንጂ በክፉ አይነሳም ስምሽ አትጠገቢም ውለው ቢያድሩ ሲሰሙሽ እንዲህ ነው ሰው ሲታደል እድለኛ ማን እንደኔ አምላክ አንቺን ለኔ አምላክ አድሎኝ አንቺን ለኔ [Verse 3] መልክሽ የሰጠ አፍንጫሽ ስልክክ ወገብሽ ልክክ አይነ ኩሉ ሰዎች ሲያዩሽ ምን ይላሉ የጥርስሽ ንጣቱ እንደ በረዶ ብድያለሽ ስፋት አይኔ ተጋርዶ ፀጉርሽ ወርዶ ወርዶ ዳሌና ባትሽ ሲጨመርበት አረማመድሽ ገዳይ ነሽ ውበት ገዳይ ነው ውበትሽ ሰውን አጋደምሽው አንቺ ምን አለብሽ አፍሰሽ ብትሰጪም መቼም ማያልቅብሽ አንቺ ምን አለብሽ አፍሰሽ ብትሰጪም መቼም ማያልቅብሽ

