[Intro] [clean electric guitar playing syncopated chords] [Verse 1] [male tenor vocals enter] ብትሄጂ ብትለዪኝ ምንም አልሆንም ብትሄጂ ብትለዪኝ ፍቅርሽ አይገለኝም ብትሄጂ ብትለዪኝ ምንም አልሆንም ለቋታ ሰቢ ለኔ ብትሄጂ ብትለዪኝ ፍቅርሽ አይገለኝም ለቋታ ሰቢ ፍቅሬ ብትሄጂ ብትለዪኝ ፍቅርሽ አይገለኝም [Chorus] ሄጂ ሄጂ መንገዱን ጨርቅ ያድርገው ሄጂ ሄጂ ከክፋት ደግነትሽ እመኝልሻለሁ ሄጂ ሄጂ ከክፋት ደግነት ሄጂ ሄጂ እመኝልሻለሁ ሄጂ ሄጂ በይ ከእንግዲህ ይቅናሽ ሄጂ ሄጂ ያሰብሽው ይሳካ [Verse 2] እንጀራ አይጋገር እህል ሳይቦካ ልክ አጣ ክፋትሽ ፍቅርሽን ሸፈነው የወደፊቱን ነው ሰው እኮ የሚያየው አምላክ የማይፈራ ፍጥረት ምን ይሉታል እንደ ሰው ተፈጥሮ ማሰብ ያቅተዋል [Bridge] ፀባይሽ ለውጥውጥ አንድ ሰው አንድ አፍ አድሎ ሰጥቶሻል ምላስና ከንፈር እሱ ያመጣውን ሰው አይመልሰውም በቃ ተሸነፍኩኝ አልሞክርም ዳግም [Chorus] ከሆነልሽ ከሰመረ ልብሽ ጨክኖ ካመረረ ከኔ በልጦ ከታየሽ ምርጫሽ ሆኖ ከተመቸሽ ሀጢያቴን ተናገሪ ጭካኔነቴን መስክሪ ጭካኔነቴን መስክሪ [Outro] ከሆነልሽ ከሰመረ ልብሽ ጨክኖ ካመረረ ከኔ በልጦ ከታየሽ ምርጫሽ ሆኖ ከተመቸሽ ሀጢያቴን ተናገሪ ጭካኔነቴን መስክሪ [guitar fades out]


