
[Intro] [clean electric guitar playing syncopated chords, light shaker, soft kick drum] [Verse 1] [male tenor vocals with traditional melisma] እንዲህ ሆኖ ማለፍ እውነትም ለካስ ነው ለካስ ወጥቶ መቅረት ለካስ መሸኘት ነው እንደምን አትውጪ በግድ በታሰርሽኝ ከአንቺ ለመራቅ ሁልጊዜ የማይፈጅብኝ አሁን እርቃለሁ እንደቀረብኩሽ ፍቅር በመብት ነው አላስገድድሽ [Chorus] ስለምን እሰቃይ አንቺን ውብ አፍቅሬ መጥላት እየቻልኩኝ እጅጉን አምርሬ የፍቅርን በረከት የልቤን ስጦታ ዛሬ ብታልፊውም በሳቅ በፈገግታ ይገባሽ ይሆናል የደረሰ ለታ የደረሰ ለታ [Verse 2] ልቤ ተንገላታ በፍቅርሽ ነዳጅ በፍቅር በውድ እንጂ አይሆንም በግድ ሰዎች ታምሜያለሁ የፍቅር በሽታ ልቤን አርፋታለች አሳይታ ፈገግታ እስካገኝ ድረስ አምላክ እስከሚሰጠኝ ስጦታ እተገዛለሁኝ በአንቺ ትዝታ [Bridge] ያኔ ያሳለፍነው የደጉን ዘመኑ አስታውሰዋለሁ እስከዘላለም ያኔ ያሳለፍነው በፍቅር ሆነን ያኔ ያሳለፍነው በፍቅር ሆነን ዛሬ ተለያይተን ከአንድ ሁለት ሆነናል የማይተላለፍ መንገድ ጀምረናል [Outro] ብወድም ባልወድም መቅረት የግድ ነው እጄን ሰጥቻለሁ መሸነፍ ያለ ነው እተካብሻለሁ በአንቺ ሌላ ሰው እግዜር ይሰጠኛል ደግሞም የምወደው እግዜር ይሰጠኛል ደግሞም የምወደው እግዜር ይሰጠኛል ደግሞም የምወደው (ኡኡኡ) እግዜር ይሰጠኛል ደግሞም የምወደው

