Song Cover Image

ትዝ አይልሽም

[Intro] [rhythmic nylon-string acoustic guitar strumming with percussive body slaps] [Verse 1] [male baritone vocals] ንገሪኝ ቁርጡን ልወቀው ሀቁን ደወልኩኝ ቴክስት ላኩኝ ሰፈርሽ መጣሁ አንቺን የሚመስል ሰው አጣሁ ቤትሽ ሰው ላኩኝ የለችም አሉኝ ወጥታለች አሉኝ ፈልጌ አጣሁሽ የት ነው ያለሽው በሰላም ነው በጤና እልም ብለሽ የጠፋሽው ምነው ጠፋሽ እንዲህ እዛም የለሽም ሰው ያስባል አትዪም እንዴ እልም ብለሽ ጠፋሽ ባንዴ ትዝ አይልሽም ተንተርሰሽው የዛለው ክንዴ [Chorus] ትዝ አይልሽም ወይ ተንተርሰሽው የዛለው ክንዴ ትዝ አይልሽም ወይ ተንተርሰሽው የዛለው ክንዴ ንገሪኝ ቁርጡን ልወቀው ሀቁን ንገሪኝ ቁርጡን ልወቀው ሀቁን ደወልኩኝ ቴክስት ላኩኝ ሰፈርሽ መጣሁ አንቺን የሚመስል ሰው አጣሁ ቤትሽ ሰው ላኩኝ የለችም አሉኝ ወጥታለች አሉኝ ፈልጌ አጣሁሽ የት ነው ያለሽው በሰላም ነው በጤና እልም ብለሽ የጠፋሽው ፈልጌ አጣሁሽ የት ነው ያለሽው በሰላም ነው በጤና እልም ብለሽ የጠፋሽው ምነው ጠፋሽ እንዲህ