
[Verse 1] አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ ሞኙ ልቤ አንቺን ወዶ ሞኙ ልቤ አንቺን ወዶ ጭርቁን ጥሎ አብዶ ባንቺ ፍቅር ልቤ ነዶ ወይ ነዶ ወይ ነዶ ወይ ነዶ ወይ ነዶ ሰው አይነወርም ታቅን ክዶ [Verse 2] ምን አለ ቢያስችለኝ እንዳንቺ ጨካኝ ሰው ባረገኝ ፍቅርሽ ቅጥ አሳታኝ በአይኔ ስትዞሪ ሳላይሽ ስቀር እንዳንቺ አልነበረም ሰው የሚፈቀር አይተሽ ቅመሽው ደርሶብሽ እዩ የወደደሽን የምትጠይዩ [Chorus] አስችለኝ አምላኬ አልለፍ በበሯ ጠልታኝ ከሰዎች አብራ ምን እሰራለሁኝ እኔ ከሷ ጋራ ሁሉም ያልፋል በየተራ ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን በየተራ ብድር በምድር ብድር በምድር ተወደደ ተጠላ አይኖር ያለፍቅር እስኪገኝ የሰመረ ፍቅር እስኪገኝ የሰመረ ፍቅር [Outro] አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ ማዶ ማዶ ሞኙ ልቤ አንቺን ወዶ አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ ማዶ ማዶ ሞኙ ልቤ አንቺን ወዶ አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ ሞኙ ልቤ አንቺን ወዶ አሻግሬ እያየሁ ማዶ ማዶ

