ለምን ትወጣለህ? ለምን ትወርዳለህ? ለምን ትሰራለህ? ለምን ትደክማለህ? ከቶ ምን አለፋህ? መባዘንህ ምነው? ተቀምጠህ ብላ፣ መስራት ሞኝነት ነው፡፡ ቁጭ ብለህ ብላ፣ ቁጭ ብለህ ጠጣ፣ ኸረ ምን በወጣህ፣ ሌላው ቧጦ ያምጣ፡፡ ሳለ አረፍ ብሎ፣ አጣጥሞ መብላት፣ ወግ እየጠረቁ፣ ከጥሩ መጠጣት፣ አትልፋ፣ አትድከም፣ ይህ ለአንተ አይበጅህም፤ ተፈጥሮ ቁመናህ ለሥራ አይመጥንም፡፡